Menu

የደብረ ብርሃን ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት እምነት እንዲሁም ሥርዓት ላይ የተመሰረተ፣ የተዋበች እና የተሟላ የእግዚአብሔርን ቃል ተግባራዊ በማድረግ ላይ ያተኮረ ነው።


የቤተ ክርስቲያናችን አስተዳደር

መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ገብረኪዳን ስዩም

የ ቤተክርስቲያኑ ዋና አስተዳዳሪ

በመልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ገብረማሪያም

የቅዳሴ መምህር ቄሰ ገበዝ

መጋቤ ሐዲስ ቀሲስ ገብረሚካኤል ዓባተ

የስብከተ ወንጌል ሀላፊ